የይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ የእነ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳይ ከችሎት እንዲነሡላቸው ጠይቁ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

እነ አቶ ሃብታሙ አያሌው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ ከችሎት እንዲነሡላቸው ጠይቀዋል።

በበታች ፍርድ ቤት በነፃ ተሰናብተው የነበሩት እነ አቶ ሃብታሙ አያሌው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ ከችሎት እንዲነሡላቸው ጠይቀዋል።

አቶ ሃብታሙ በጠና የታመሙ መሆናቸውንና ሃኪሞች ያዘዙላቸውን ሕክምና እንዳያገኙ በማረሚያ ቤቱ መከልከላቸውን አሳውቀዋል።

ፍርድ ቤቱ ውሣኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ የእነ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳይ ከችሎት እንዲነሡላቸው ጠይቁ