የኤርትራ የነፃነት ቀን 25ኛ አመት አከባበር

አንድ ህፃን የኤርትራን ባንዴራ ይዛ እ.አ.አ. 2014/ፋይል ፎቶ/

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሀገራቸው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተጣለባት ማእቀብ ሳያግዳት ፈጣን ልማት እያስመዘገበች ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ዛሬው እለት የኤርትራ የነፃነት ቀን 25ኛ አመት በመከበር ላይ ይገኛል። በመላ ሀገሪቱ በተለይ በአስመራ ከተማ ዜጎች በአደባባይ ተሰብስበው፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተለይታ የራሷን አስተዳድር የመሰረተችበትን በዓል አክብረዋል።

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሀገራቸው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተጣለባት ማእቀብ ሳያግዳት ፈጣን ልማት እያስመዘገበች ነው ሲሉ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ሳሌም ሰለሞን አቅርባዋለች፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራ የነፃነት ቀን 25ኛ አመት አከባበር