በሶማልያ የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ጥበቃ ተልእኮ በአንድ የጦር እዝ እንዲመራ ተወሰነ

  • እስክንድር ፍሬው

ፋይል ፎቶ - የአፍሪካ ህብረት ሚሽን በሶማልያ

ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡት ወታደሮች እስካሁን ባለው ጊዜ ሲንቀሳቀሱ የነበረው በተናጠልና በየተመደቡባቸው አከባቢዎች እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ብርሀነ ገብረ-ክርስቶስ ተናግረዋል።

በሶማልያ የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ጥበቃ ተልእኮ አሚሶም (AMISOM) በአንድ የጦር እዝ እንዲመራ ወታደሮች ያዋጡ ሀገሮች መሪዎች ወሰኑ።

ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡት ወታደሮች እስካሁን ባለው ጊዜ ሲንቀሳቀሱ የነበረው በተናጠልና በየተመደቡባቸው አከባቢዎች እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ብርሀነ ገብረ-ክርስቶስ ተናግረዋል።

ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5