አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ /ፎቶ ፋይል/
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ተልዕኮ አሚሶም ሥር የሰላም ማስጠበቅ ተልዕኮ የሚያከናውኑ ወታደሮችን ልትልክ ነው፡፡
የሶማሊያ ግጭት ከተጀመረ አንስቶ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት ሥር ወታደሮች ስታሠማራ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡
የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

-
እስክንድር ፍሬው