በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የደረሰው አደጋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ለሞቱት ሰዎች ኀዘናቸውን የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሁኔታው በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5