No media source currently available
ከአሥራ አንድ ቀናት በሁዋላ በዝነኛው የዱባይ ማራቶን (Dubai Marathon) ሩጫ የሚወዳደሩት የኢትዮጵያ ኮከብ አትሌቶች ቁጥር ከዚህ ቀደም ታይቶ ባልታወቀ ደረጃ ማደጉን አዘጋጆቹ አስታወቁ።