በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለህክምና አገልግሎት የሚውል እጸ ፋርስ ጥቅም እና ጉዳት


ለህክምና አገልግሎት የሚውል እጸ ፋርስ ጥቅም እና ጉዳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:01 0:00

ሜዲሲናል ማሪዋና ወይም ለህክምና አገልግሎት የሚውል እጸፋርስ የካናቢስ ቅመም ያላቸው የመድሃኒት ምርቶችን ለህክምና መጠቀም ማለት ነው። እነዚህ መድሃኒቶች ማቅለሽለሽ እና ማስመለስን ጨምሮ እንደ ካንሰር እና ኤድስ ያሉ ከባድ በሽታዎችን ለማከም በጥቅም ላይ ይውላሉ።  ይሁን እንጅ በአለም ዙሪያ ባሉ ብዙ ሀገራት ህክምናው ህገወጥ ነው።

በአፍሪካ ሌሴቶ፣ ዚምባቡዌ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሩዋንዳ የህክምና ዘዴውን ህጋዊ እንዲሆን ፈቅደዋል። በናሚቢያም እንዲፈቀድ ቀሳሾች ጥረት እያደረጉ ነው። ለመሆኑ ይህ ዓይነት ህክምና ምን ዓይነት ጉዳት እና ጠቀሜታ አለው?

XS
SM
MD
LG