በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እና ህክምናው


ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እና ህክምናው
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

በወር አበባ ጊዜ ብዙ ደም መፍሰስ ፥ የሆድ ህመም፣ የሆድ ድርቀት እና የታችኛው የወገብ አካባቢ ህመም ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እድገት ምልክቶች ተደርገው ይወሰዳሉ። በሽታው በጊዜ ካልታከመም መካንነት ሊያስከትል ይችላል። የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የጤና ተቋም ኤን.አይ.ኤች የፋይብሮይድ እጢ በአለም ላይ በወላድነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ 80 ከመቶ የሚሆኑ ሴቶችን የሚያጠቃ የጤና ተግዳሮት መሆኑን አስታውቋል። /ዝርዝሩን ከኑሮ በጤንነት መሰናዶ ይከታተሉ።/

XS
SM
MD
LG