ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪቃ ሃገሮች የመጡ ወደ 900 የሚሆኑ ፍልሰተኞችና ስደተኞች፣ በደቡብ ጣልያን የተባበሩት የአውሮፓ የባሕር ሃይሎች ከመስመጥ አድነዋቸዋል።
የፍልሰተኞችና ስደተኞች አቀባበል፡- የሜዲትራንያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ የሚደርሱ አብዛኛው ከኤትራ የሆኑ አፍሪካዊያን

1
የኖርዌይ መንግሥት ወታደሮች ስደተኞችና ፍልሰተኞችን ከመርከብ ሲወርዱ እየተመለከቱ

2
የኖርዌይ መንግሥት ወታደሮች ስደተኞችና ፍልሰተኞችን ከመርከብ ሲወርዱ እየተመለከቱ

3
የኖርዌይ መንግሥት ወታደሮች ስደተኞችና ፍልሰተኞችን ከመርከብ ሲወርዱ እየተመለከቱ

4
ስደተኞችና ፍልሰተኞች ከሜዲትራንያ ባሕር መርከብ ከዳኑ በኃላ