በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ ኢትዮጵያና ኤርትራውያን በቬጋስ ተሰለፉ


የትውልደ ኢትዮጵያውያን ሰልፍ በቬጋስ
የትውልደ ኢትዮጵያውያን ሰልፍ በቬጋስ

ትንናት ረቡዕ በኔቫዳ ክፍለ ግዛት ላስ ቬጋስ ከተማ ውስጥ የሚገኙ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ፣ ትግራይ ክልል ባለው ሁኔታ፣ የአሜሪካና የውጭ አገር መንግሥታት፣ በኢትዮጵያው የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና አድሏዊነት፣ ሁኔታውንም አስመልከቶ፣ የሚሰራጩት የሀሰት ዘመቻዎችም እንዲቆሙ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል፡፡

ETHIOPIANS DEMO LAS VEGAS
ETHIOPIANS DEMO LAS VEGAS

በላስ ቬጋስ የኢትዮጵያውያን ማበረሰብ ሊቀመንበር ወ/ሮ ፈለገ ህይወት ደምሴ እና ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ተሻገር ከልካይ የሰልፉን ዓላማና ዝግጅት አስመልከቶ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ትውልደ ኢትዮጵያና ኤርትራውያን በቬጋስ ተሰለፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00


XS
SM
MD
LG