በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አገልግሎቶች ትግራይ ውስጥ በሚካሄደው ውጊያ ምክንያት እየተሰቃዩ ያሉትን በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመርዳት እንዳልቻሉ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ክልሉ ሰብዓዊ ረድኤት እንዲገባ መተላለፊያ መስመር እስዲከፈት እስካልፈቀደ ድረስ የሚሰቃዩትን ለመርዳት እንደማይችሉ የሰብዓዊ ረድኤት አገልግሎቶቹ መናገራቸውን የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሊሳሽ ላይን ዘገባ ይጠቁማል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00


XS
SM
MD
LG