ዛሬ ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ጥምቀት ነው። በተዋኅዶ ቤተክርስትያን አቆጣጠር፣ እየሱስ ክርስቶስ በመጥምቁ ዮሓንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር መጠመቁን የሚያስታወስ ዓመታዊ በዐል ሲሆን በኢትዮጵያ እና በኤርትራም በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል። ከተለያዩ ዘመኖች በእአአ 2004፣ 2015፣ 2016 የተሰበሰቡ ፎቶዎች ናቸው።
የጥምቀት አከባበር በኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን

5
የኢትዮጵያ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ጥምቀት እየተከበረ እአአ 2004

6
Ethiopian worshippers are baptized by a water hose from Patriarch Abuna Paulos, the head of the Ethiopian Orthodox Church during annual Epiphany celebrations called "Timket" in Addis Ababa January 20, 2004.

7
መእመናን በጥምቀት ሥነ-ስርአት ላይ እአአ 2015

8
ጎንደር ጥምቀትን የሚያከብሩ የተዋኅዶ ኦርቶዶክስ መዘምራን እአአ 2016