ዛሬ ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ጥምቀት ነው። በተዋኅዶ ቤተክርስትያን አቆጣጠር፣ እየሱስ ክርስቶስ በመጥምቁ ዮሓንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር መጠመቁን የሚያስታወስ ዓመታዊ በዐል ሲሆን በኢትዮጵያ እና በኤርትራም በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል። ከተለያዩ ዘመኖች በእአአ 2004፣ 2015፣ 2016 የተሰበሰቡ ፎቶዎች ናቸው።
የጥምቀት አከባበር በኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን

9
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ጥምቀት አከባበር

10
ከጥቂት ዓመታት በፊት ክዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው ፓትርያርክ አቡነ ፓውሎስ (Patriarch Abuna Paulos) በጥምቀት ሥነ-ስረአት ጊዜ አዲስ አበባ እአአ 2004 እያከበሩ በነበሩበት ወቀት የተነሳ ፎቶ

11
የኢትዮጵያ ተዋኅዶ ኦርቶዶክስ መዘምራን ጥምቀትን እያከበሩ እአአ 2004