መቀሌ —
እስረኞቹን ለማስለቀቅና "ስለ እነርሱ የተሠራጨ እውነት ያልሆነ" ያሉትን መረጃ ለማስተካከል እንደሚሠራ ንቅናቄው አመልክቷል።
ፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በበኩሉ በተጠርጣሪዎች ላይ የመሠረተው ክሥ በማስረጃ መሆኑን ጠቅሶ በፖለቲካና በብሄር ምክንያት የተያዘ ሰው እንደሌለ ገልጿል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።