አዲስ አበባ —
የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት በስብሰባዎቻቸዉን ከቀን ይልቅ በምሽቱ እንዲያደርጉ ዉሳኔ መተላለፉ ተገለጸ።
የክልሉ ርእስ መስተዳደር ሙክታር ከዲር የተገኙባቸዉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የተመለከቱ ስብሰባዎች በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄዱ መሆኑ ተጠቅሷል።
-
እስክንድር ፍሬው