በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ሱዳን ምግብ እየጠፋ ነው

የምግብ እጥረቱ ቀውስ እንዲሁ ከቀጠለ ደግሞ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናዊያን እጅግ ለበረታ ረሃብ ሊጋለጡ እንሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የረድዔት ተቋማት እያስጠነቀቁ ነው።

የምግብ እጥረቱ ቀውስ እንዲሁ ከቀጠለ ደግሞ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናዊያን እጅግ ለበረታ ረሃብ ሊጋለጡ እንሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የረድዔት ተቋማት እያስጠነቀቁ ነው።

ዛሬ እንዲህ ጦርነት ያነተባት ደቡብ ሱዳን ነፃነቷን ያወጀች ጊዜ ተስፋዋ አንፀባራቂ ነበር። ሁለት ዓመታት አለፉና የርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ተዘፈቀች፤ ላለፉት ሁለት ዓመታትም ከአዙሪቱ መውጣት አቅቷታል።

750 ሺህ የሚሆኑ ዜጎቿ ወደየጎረቤት ሃገሩ ተሰድደዋል፤ ወደ አንድ ሚሊየን ተኩል የሚሆኑት ደግሞ እዚያው ሃገር ውስጥ ከየመንደራቸው ተፈናቅለዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት ከሃገሪቱ ሕዝብ ሩብ ያህሉ ለበረታ የምግብ እጥረት መጋለጡን አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ደቡብ ሱዳን ምግብ እየጠፋ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG