በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት - ክፍል ሁለት

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር ካልተጀመረ አስከፊ ሁኔታ ይከሰታል ብለው እንደሚያምኑ የህወሓት/ኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሓት ነጋ ገለፁ።

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር ካልተጀመረ አስከፊ ሁኔታ ይከሰታል ብለው እንደሚያምኑ የህወሓት/ኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሓት ነጋ ገለፁ።

በሌላ በኩል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ግንኙነት፣ ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገሮች ጋር የሚኖራትን ፖሊሲ አልለወጠም።

ሥምምነቱ ሁለቱም ሀገሮች ከነበሩበት የሰላም ዕጦት ወጥተው ተደምረው፣ በፍቅር መሥራት የሚችሉበትና ለቀጠናው ዕድገትና ሰላም አብረው እየሰሩ ይገኛሉ ይላሉ የኢህአዴግ የህዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሰዳት ነሹ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት - ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG