በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኢህአዴግን ማን እንደሚመራው፤ ይኑር፣ አይኑር አላውቅም"- አቶ ስብሐት ነጋ

“ኢህአዴግን ማን እንደሚመራው፣ ይኑር አይኑር አላውቅም” - የህወሓትና የኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሐት ነጋ ናቸው ይህንን ያሉት።

“ኢህአዴግን ማን እንደሚመራው፣ ይኑር አይኑር አላውቅም” - የህወሓትና የኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሐት ነጋ ናቸው ይህንን ያሉት።

በሌላ በኩል “ኢህአዴግ መኖር ብቻ ሳይሆን አገርንም እየመራ ያለና ለውጥን ወደ ህዝብ አሻግሮ ከህዝብ ድጋፍ የተቸረው ግንባር ነው” ሲሉ የኢህአዴግ የህዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ገልፀዋል።

ተንታኞች እና ተቃዋሚ/ተፎካካሪ ፓርቲዎች ‘አገሪቷን የሚመራት ኃይል ‘የለውጥ ኃይል’ ሲሉ ሲሉ ነው የሚሰሙት እንጂ ‘የኢህአዴግ መንግሥት’ እያሉ አይደለም።

አቶ ስብሃትንና አቶ ሳዳትን አነጋግሯቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ኢህአዴግን ማን እንደሚመራው፤ ይኑር፣ አይኑር አላውቅም"- አቶ ስብሐት ነጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG