No media source currently available
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር ካልተጀመረ አስከፊ ሁኔታ ይከሰታል ብለው እንደሚያምኑ የህወሓት/ኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሓት ነጋ ገለፁ።