No media source currently available
በ2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሬፖብሊካን ፓርቲ ወክለው የሚወዳደሩትን እጩ ዶናልድ ትራፕ ለመምረጥ ፓርቲው ሃገራዊ ጉባኤውን ዛሬ በክሊቭላንድ ኦሃዮ ይከፍታል። ጉባኤው እአአ ከሃምሌ 18-21 የሚካሄድ ሲሆን ተቃዋሚዎችና ፖሊሶች በሳምንቱ ፍጥጫ ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል።