በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ አብይ "ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድዩንም እንገንባ" በሚል መሪ ቃል ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያደርጉት ጎዞ ብቸኛ ዓላማ በዛ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መነጋገር መወያየት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሰው አብይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያደርጉት ጎዞ ብቸኛ ዓላማ በዛ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መነጋገር መወያየት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሰው አብይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

በዋሽንግተንና በሎስ አንጀለስ የሚኖረው መድረክም ለማንኛውም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ክፍት መሆኑን፣ ለዚሁ ዓላማ የተቋቋመው ይሄው አብይ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ጠ/ሚ አብይ "ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድዩንም እንገንባ" በሚል መሪ ቃል ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG