በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አባ ፍራንሲስ ባንግላዴሽ በተካሄደ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት ሥልጣነ ክህነት ሰጡ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳት አባ ፍራንሲስ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳት አባ ፍራንሲስ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳት አባ ፍራንሲስ፣ ባንግላዴሽ ዋና ከተማ ውስጥ ከቤት ውጪ ዛሬ በተካሄደ ሰፊ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት፣ ለ16 አገልጋዮች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ።

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳት አባ ፍራንሲስ፣ ባንግላዴሽ ዋና ከተማ ውስጥ ከቤት ውጪ ዛሬ በተካሄደ ሰፊ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት፣ ለ16 አገልጋዮች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ።

ዳካ ውስጥ በሚገኘው ሱህራዋርዲ ኡድያን መናፈሻ ስፋራ የተከናወነውን ቅዳሴ፣ ወደ 1መቶ ሺህ የሚገመት ሕዝብ ተከታትሎታል።

አባ ፍራንሲስ ባንግላዴሽ በተካሄደ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት ሥልጣነ ክህነት ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:37 0:00

አቡነ ፍራንሲስ ዛሬ ረፋዱ ላይ፣ ከማያንማር ወደ ባንግላዴሽ የፈለሱ የሮሂንጂያ ስደተኞችን ለማነጋገር ቀጠሮ መያዛቸውም ታውቋል።

አባ ፍራንሲስ ትናንት ወደ ባንግላዴሽ ከመሄዳቸው አስቀድሞ ማያንማር ውስስ ለአራት ቀናት መቆየታቸው አይዘነጋም፡፡ በዛው እያሉም ስለሮሒንግያ ሙስሊሞች የሰብዓዊ መብት አለመናገራቸው እንዳስነቀፋቸውም ተገልጧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG