በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ማያንማር መግባታቸው ተነገረ


የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ

የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ፣ ለሮሒንግያ ሙስሊሞች ቀውስ መፍትሔ ለማፈላለግ ዛሬ ሰኞ ማያንማር መግባታቸው ተሰማ። አቡኑ፣ የሮሒንግያ ሙስሊም ፍልሰተኞች የተሰደዱበትን ባንግላዴሽን ባለፈው ሐሙስ መጎብኘታቸው ይታወቃል።

የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ፣ ለሮሒንግያ ሙስሊሞች ቀውስ መፍትሔ ለማፈላለግ ዛሬ ሰኞ ማያንማር መግባታቸው ተሰማ።አቡኑ፣ የሮሒንግያ ሙስሊም ፍልሰተኞች የተሰደዱበትን ባንግላዴሽን ባለፈው ሐሙስ መጎብኘታቸው ይታወቃል።

የሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ የማያንማር ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:09 0:00

ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ጉብኝት፣ ስደተኞቹ ያሉበትን መጠለያ ጣቢያ ባያካትትም፣ ባንግላዴሽ ከተማ ዳካ ውስጥ ከሚገኙት ጥቂት የቡድኑ አባላት ጋር እንደሚገናኙ ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG