በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ባንግላዴሽ ገቡ


ማያንማርን ለአራት ቀናት የጎበኙት የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ፣ ዛሬ ባንግላዴሽ ገቡ። በማያንማሯ ያንጎን ለሚገኙ የካቶሊክ ወጣት ምዕመናን የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት የመሩት አባ ፍራንሲስ ዛሬ ነው፣ ባንግላዴሽ የገቡት።

ማያንማርን ለአራት ቀናት የጎበኙት የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ፣ ዛሬ ባንግላዴሽ ገቡ። በማያንማሯ ያንጎን ለሚገኙ የካቶሊክ ወጣት ምዕመናን የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት የመሩት አባ ፍራንሲስ ዛሬውኑ ነው ባንግላዴሽ የገቡት።

የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ባንግላዴሽ ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:33 0:00

በማያንማር ቆይታቸው፣ በዚያ የሚገኙ የመብት ተሟጋቾች፣ በሮሒንግያ ሙስሊም ስደተኞች ላይ የሚፈፀመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ባለማንሳቸው ነቅፈዋል። አቡኑ በባንግላዴሽ ቆይታቸው፣ ከአንድ የሮሒንግያ ስደተኞች ቡድን ጋር እንደሚገናኙም ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG