በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዋጁ የተጣሉ ዕገዳዎች ሊነሱ ይችላሉ


ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ

በኢህአዴግና አጋሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባሏቸው መካከል በሚካሄድ ድርድር የሚደረስባቸው ድምዳሜዎች ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌዎችን ማሻሻል ቢያስፈልግ እንኳን ያን ለማድረግ ቁርጠኝነት እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለፓርላማው አስታወቁ።

ዲሞክራሲያዊ ምህዳሩን ለማስፋት የሕዝብ ከፍተኛ ተሳትፎ መድረኮችን ማበረታታት ከመንግሥት እንደሚጠበቅም ተናግረዋል።

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተጣሉ አንዳንድ ዕገዳዎች በቅርቡ ሊነሱ እንደሚችሉም ጠቁመዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በአዋጁ የተጣሉ ዕገዳዎች ሊነሱ ይችላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:52 0:00

XS
SM
MD
LG