No media source currently available
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የዛሬ ዓመት አዋቅረውት የነበረውን ካቢኔ ከንድ ዓመት በኋላ አፍርሰው በዛሬው ዕለት 21 አዳዲስ ሹመቶች የተካተቱበትና የቀድሞ ዘጠኝ ሚኒስተሮችን ባሉበት አዲስ ካቢኔ አዋቅረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያዋቀሩትን አዲስ ካቢኔ አስመልክቶ ጽዮን ግርማ የተለያዩ አካላትን አነጋግራ ተከታዩን ዘግባለች።