በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፈረንሣይ ከተማ ሳን ደኒ (Saint-Denis) ውስጥ የተካሄደ ፀረ-ሽብር ዘመቻ

በአንዲት የሰሜናዊ ፈረንሣይ ከተማ ሳን ደኒ (Saint-Denis) ውስጥ በተካሄደ ፀረ-ሽብር ዘመቻ ቢያንስ ሁለት ሰው ተገድሎ ሰባት ሰዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ተደርጓል፡፡

በአንዲት የሰሜናዊ ፈረንሣይ ከተማ ውስጥ በተካሄደ ፀረ-ሽብር ዘመቻ ቢያንስ ሁለት ሰው ተገድሎ ሰባት ሰዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ተደርጓል፡፡
ባለፈው ዓርብ ምሽት ዋና ከተማዪቱ ፓሪስ ላይ የተጣለው አደጋ ዋና አቀናባሪና መሪ ነው የተባለው አብደልሃሚድ አቡድ ዕጣ ፈንታ ግን ምን እንደሆነ አልታወቀም፡፡

XS
SM
MD
LG