No media source currently available
ምሥራቃዊ ላሆር ከተማ ውስጥ የትንሣዔን በዓል ያከብሩ የነብሩ ክርስቲያኖችን ዒላማ ያደረገው ይኸው የአጥፍቶ ጠፊዎች ጥቃት፣ 30 ህፃናትን ጨምሮ፣ ቢያንስ 70 ሰዎችን መግደሉ ይታወቃል። ከ300 የማያንሱ ሌሎች ሰዎችንም ላቆሰለው ለዚህ ፍንዳታ፣ ታሊባን ኃላፊነት መውሰዱ ታውቋል።