በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓኪስታን ትናንት እሑድ፣ በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት ለሞቱ ሰዎች ዛሬ ኃዘን ውላለች


ፓኪስታን ትናንት እሑድ፣ በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት ለሞቱ ሰዎች ዛሬ ኃዘን ውላለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:42 0:00

ምሥራቃዊ ላሆር ከተማ ውስጥ የትንሣዔን በዓል ያከብሩ የነብሩ ክርስቲያኖችን ዒላማ ያደረገው ይኸው የአጥፍቶ ጠፊዎች ጥቃት፣ 30 ህፃናትን ጨምሮ፣ ቢያንስ 70 ሰዎችን መግደሉ ይታወቃል። ከ300 የማያንሱ ሌሎች ሰዎችንም ላቆሰለው ለዚህ ፍንዳታ፣ ታሊባን ኃላፊነት መውሰዱ ታውቋል።

XS
SM
MD
LG