በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያ ተቃውሞ በ19 ዓመት ወጣት እይታ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት የተነሳ ፎቶ [ፋይል - ሮይተርስ]

በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ መንግስት የአዲስ አበባና ፊንፊኔ ዙሪያ የከተማ ልማት እቅዱን እንደሚያቆም አስታውቋል።

እቅዱን በመቃወም በተማሪዎች የተመራ የተቃውሞ ሰልፍ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ባለፉት ሁለት ወራት ሲከናወኑ ሰንብተዋል።

የበርካታ ሰዎች ህይወት ያጠፋውን ተቃውሞ አስመልክቶ የኦሮሚያ ዙሪያ ወጣቶች ያላቸውን ምላሽ እናቀርባለን። አንድ የ19 ዓመት የመሰናዶ ተማሪ የሰጠውን አስተያየት ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG