በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፉ ዛሬም ቀጥሏል

የመጀመርያ ደረጃ መምሕር የቀብር ሥነ-ሥርአት በተደረገበት ወቅት የተገኘ ለቀስተኛ በሆሎንኮሚ ከተማ የተነሳ ፎቶ እአአ 2015[ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/ REUTERS]
የመጀመርያ ደረጃ መምሕር የቀብር ሥነ-ሥርአት በተደረገበት ወቅት የተገኘ ለቀስተኛ በሆሎንኮሚ ከተማ የተነሳ ፎቶ እአአ 2015[ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/ REUTERS]

የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን በጋራ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ፣ ከአንድ ዓመት ከስድስት ወር በኋላ እደገና ያገረሸው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።

የኦሮምኛ ዝግጅት ባልደረቦች በምእራብ ሃረርጌ ሂርና፣ ሃሮማያ፣ በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ስሬ፣ ነቀምቴ እና ሻሸመኔ ነዋሪዎችንና ፖሊስ አነጋግረው ያጠናቀሩት ዘገባ፤ጽዮን ግርማ አቅርባዋለች።

ዝርዝሩን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

እደገና ያገረሸው የኦሮሚያ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

XS
SM
MD
LG