በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥሪ


የመጀመርያ ደረጃ አስተማሪ የለቅሶ ሥነ-ሥርአት በተደረገበት ጊዜ የተገኙ ለቀስተኞች በሆሎንኮሚ ከተማ(እአአ 2015[ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/ REUTERS]
የመጀመርያ ደረጃ አስተማሪ የለቅሶ ሥነ-ሥርአት በተደረገበት ጊዜ የተገኙ ለቀስተኞች በሆሎንኮሚ ከተማ(እአአ 2015[ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/ REUTERS]

የኦሮሞ ሕዝብ ለሰብዓዊ መብቶቹ መከበር የሚያካሄደው ትግሎችን ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ጥሪ በስፋት እየተካሄደ ነው።

የኦሮሞ ሕዝብ ለሰብዓዊ መብቶቹ መከበር የሚያካሂደው ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል መሆን አለበት። ለፍትህና እኩልነት ሲታገል የሚደርስበት ስቃይ ሁላችንንም ሊያመን ይገባል በሚል፥ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ጥሪ በስፋት እየተካሄደ ነው።

ሰሎሞን ክፍሌ የትብብር ጥሪውን አስተባባሪዎች ጋብዞ አነጋግሯል። እንግዶቹ፣ አቶ ነዓምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት-7 የውጭ አመራር፣ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ እና አቶ ጁዋር መሃመድ እዚህ በዩናትድ ስቴትስ የኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ (Oromia Media Network/OMN) ዋና ዳይሬክተር ናቸው።

ውይይቱን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:06 0:00

XS
SM
MD
LG