በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‪በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በተማሪዎች የሚካሄድ ሰልፍ ዛሬም ቀጥሏል

ፋይል ፎቶ፡ የኢትዮጵያ ወታደሮች በአዲስ አበባ እአአ 2005 [አሶሽየትድ ፕረስ/AP]
ፋይል ፎቶ፡ የኢትዮጵያ ወታደሮች በአዲስ አበባ እአአ 2005 [አሶሽየትድ ፕረስ/AP]

በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በተማሪዎች የሚካሄድ ሰልፍ ዛሬም መቀጠሉ ታዉቋል።

በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በተማሪዎች የሚካሄድ ሰልፍ ዛሬም መቀጠሉ ታዉቋል።

በተቃዋሚዎች ላይ የጸጥታ አስከባሪዎች በሚወስዱት እርምጃም የሰዉ ሕይወት እንደጠፋ፥ የቁሰሉና የታሰራ እንዳሉ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ቃለ ምልልስ የሰጡ ነዋሪዎችና የተቃዋሚ ፓለቲካ ተወካዮች ተናግረዋል።

በነሞ ዳንዲ የተጠናቀረዉን ዘገባ ዝርዝር ትዝታ በላቸዉ አቅርባዋለች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በተማሪዎች የሚካሄድ ሰልፍ ዛሬም ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00

XS
SM
MD
LG