በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል አድማ


ሦስተኛ ቀኑን በያዘው በኦሮሚያው አድማ፣ መንግሥት እርምጃ እየወሰደ ነው

በኦሮሚያ ለአምስት ቀናት የተጠራው የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል።

መንግሥትም የተዘጉ የንግድ መደብሮችንና ምግብ ቤቶችን በኃይል ለማስከፈት በያዘው ሙከራ እየገፋ ነው ሲሉ ያነጋገርናቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ገልፀውልናል።

ቀጣዩ ዘገባ በመንግሥት እየተወሰደ ነው የተባለውን አዲስ እርምጃም ባለሥልጣን ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ አካቷል።

በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል አድማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG