በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያና በሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ሰላለው ግጭት


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ወደ ኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዋች እየገቡ ጥቃት የሚፈፅሙ ታጣቂዎች ጉዳይ እልባት እንዲሰጠው በክልሉ የሚንቀሳቀሱ አራት ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ጥቃት የሚፈፅሙ ሰዎች ማንነት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት እንዲጣራ ስምምነት ላይ መደረሱን ገልጿል፡፡

ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ወደ ኦሮምያ አዋሳኝ ወረዳዋች እየገቡ ጥቃት የሚፈፅሙ ታጣቂዎች ጉዳይ እልባት እንዲሰጠው በክልሉ የሚንቀሳቀሱ አራት ፓርቲዎች ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ጥቃት የሚፈፅሙ ሰዎች ማንነት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት እንዲጣራ ስምምነት ላይ መደረሱን ገልጿል፡፡

ታጣቂዎቹ ግን "የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግሥትንም ሆነ የፀጥታ ኃይሉን አይወክሉም" ብሏል የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በተጨማሪ፡፡

ሰሞኑን መግለጫ ያወጡት የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስና የኦሮምያ ነፃነት ብሔራዊ ፓርቲ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በኦሮምያና በሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ሰላለው ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG