No media source currently available
ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ወደ ኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዋች እየገቡ ጥቃት የሚፈፅሙ ታጣቂዎች ጉዳይ እልባት እንዲሰጠው በክልሉ የሚንቀሳቀሱ አራት ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ጥቃት የሚፈፅሙ ሰዎች ማንነት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት እንዲጣራ ስምምነት ላይ መደረሱን ገልጿል፡፡