በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ በቀለ ገርባ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ አስተላለፈ

የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ
የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፣ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእሥር እንዲፈቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አዘዘ፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፣ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእሥር እንዲፈቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አዘዘ፡፡

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ የዋስትና ጉዳይ መሠረታዊ መሆኑን፣ አፅንዖት ሰጥቶ የተነተነ ነው ሲሉ የአቤት ባይ ጠበቃ ተናገሩ፡፡

በአለፈው ነሃሴ ወር መጀመሪያ ላይ በበታች ፍርድ ቤት ውሳኔ የዋስ መብታቸው ተነፍጓቸው የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀደመውን ውሳኔ በመሻር ለ30 ሺህ ብር የሚበቃ ዋስትና አቅርበው ከእስር እንዲፈቱ አዘዘ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አቶ በቀለ ገርባ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ አስተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG