No media source currently available
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፣ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእሥር እንዲፈቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አዘዘ፡፡