በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው

ፋይል ፎቶ - ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እ.አ.እ. 2010 በተደረገው የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ላይ
ፋይል ፎቶ - ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እ.አ.እ. 2010 በተደረገው የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ላይ

በዘንድሮው የመሪዎች ጉባዔ ከ 50 በላይ ሃገሮች የሚመጡ ልዑካን  የኑክሌር ጦር መሣሪያ ስለጋረጣቸው ስጋቶችና፥ እነዚያን ስጋቶች ለመቀነስና ለመከላከል በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ ነገ በዋሺንግተን ዲሲ ይከፈታል። ይህ የየኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ፥ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኑክሌር ግንባታ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች፥ እንደ እስላማዊ መንግሥት ባሉ ያሸባሪ ድርጅቶች እጅ እንዳይገቡ ማረጋገጥ በሚቻልበት መንገድ ላይ የሚወያይ ልዩ ስብሰባን ያካትታል።

በዘንድሮው የመሪዎች ጉባዔ ከ 50 በላይ ሃገሮች የሚመጡ ልዑካን የኑክሌር ጦር መሣሪያ ስለጋረጣቸው ስጋቶችና፥ እነዚያን ስጋቶች ለመቀነስና ለመከላከል በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የአሜሪካ ድምፅ የዋይት ሃውስ (White House) ቤተ መንግሥት ዘጋቢ ሜሪ አሊስ ሳሊናስ (Mary Alice Salinas) ተጨማሪ አላት። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል።

የኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG