ንጽህናቸው ያልተጠበቁ፣ በህሙማን የተጨናነቁ እና የባለሞያ እጥረት ያለባቸው የሕክምና ማዕከሎች ለብዙዎች አዲስ አይደሉም። ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ የአፍሪካ ሃገራት የሚገኙ የሕክምና ማዕከሎች እነዚሁ ተግዳሮቶች አሉባቸው። ከዚህ በተጨማሪም በውድ የተገዙ የሕክምና መሳሪያዎች ተመጣጣኝ የሆነ የኤሌክትሪክና የጥገና አቅርቦት ባለመኖሩ ተበላሽተው ሲቆሙም ይታያል።
ለመሆኑ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ምን ቢደረግ ይሻላል? በአካባቢያቹ ያሉ የጤና መሰረተ-ልማት ችግሮችስ ምንድን ናቸው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 31, 2023
የንጹህ የመጠጥ ውሀ አቅርቦት እና ጤና
-
ሜይ 28, 2023
የማኅበረሰብ የጤና ስጋት - ሄፓታይተስ፤ የጉበት መቆጣት
-
ሜይ 10, 2023
የወባ በሽታ እና አዳዲሶቹ የህክምና ዘዴዎች
-
ሜይ 03, 2023
ኦቲዝም እና መደረግ ያለባቸው ድጋፎች
-
ኤፕሪል 14, 2023
ስለሳንባ ነቀርሳ ምን እንገንዘብ?
-
ኤፕሪል 09, 2023
የጤና አቅርቦት ተደራሽነት እና መላዎቹ