በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪቃ መልካም አስተዳደር የሞ ኢብራሂም ዓመታዊ ዘገባ


የሞ ኢብራሂም (Mo Ibrahim) ተቋም በቅርቡ የአፍሪቃ መልካም አስተዳደር ዓመታዊ ዘገባውን ይፋ አድርጓል።

የሞ ኢብራሂም (Mo Ibrahim) ተቋም በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት አፍሪካ ባጠቃላይ በመልካም አስተዳደር ያደረገችው እድገት አዝጋሚ ነው፣ ጥቂት ሀገሮች ግን ተመስጋኝ መሻሻል አድርገዋል ብሏል።

የተቋሙ መስራች ሞ ኢብራሂም (Mo Ibrahim) ባለፉት አራት ዓመታት የታዮ አጠቃላይ የአፍሪቃ የመልካም አስተዳዳር ሁኔታዎች አሳሳቢ ናቸዉ ብለዋል።

ሞ ኢብራሂም

​በጤና ጥበቃና በትምህርት ይዞታ በርካታ የአፍሪቃ አገሮች መሻሻል ያሳዩ ሲሆን ወደ ተሟዋላ የመልካም አስተዳደር እርምጃ በማምራት ደግሞ ከአንድ ወር በሁዋላ ጠቅላላ ምርጫ የምታካሄደዉን እይቮሪ ኮስትን (Ivory Coast) በምሳሌነት ጠቅሰዋል።

ሄንሪ ሪጅወል (Henry Ridgwell) የዘገበውን ዝርዘር ሰሎሞን ክፍኬ ከሎንዶን ከላከዉ ዘገባ ትርጉም ሙሉዉን ይህንን የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

በአፍሪቃ መልካም አስተዳደር የሞ ኢብራሂም ዓመታዊ ዘገባ /ርዝመት - 3ደ58ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG