በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዚምባብዌው ፕሬዚደንት የቀድሞዋ ምክትል ፕሬዚደንት፣ አዲስ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሰረቱ

"የዚምባብዌ ሕዝብ መጀመሪያ" በሚል ስም ያቋቋሙትን ፓርቲ ይፋ ያደረጉት፣ በዛሬው ዕለት ሀራሬ ውስጥ በጠሩት ጋዜታዊ ጉባዔ ላይ መሆኑምታውቋል።

የዚምባብዌው ፕሬዚደንት የሮቤርት ሙጋቤ የቀድሞዋ ምክትል ፕሬዚደንት፣ አዲስ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሰረቱ።

በቀድሞዋ ምክትል ፕሬዚደንት የተመሰረተውአዲሱ ፓርቲ፣ የሙጋቤን ለአርባ ዓመታት ሥልጣን ላይ መቆየት የሚቃወምመሆኑም ታውቋል።

"የዚምባብዌ ሕዝብ መጀመሪያ" በሚል ስም ያቋቋሙትን ፓርቲ ይፋ ያደረጉት፣ በዛሬው ዕለት ሀራሬ ውስጥ በጠሩት ጋዜታዊ ጉባዔ ላይ መሆኑምታውቋል።

የ60 ዓመቷ ሙጁሩ፣ እአአ ከ2004 ጀምረው፣ ከአሥር ዓመታት አገልግሎት በኋላ እስከተባረሩበት ድረስ የሮቤትር ሙጋቤ ምክትል ሆነው ሠርተዋል። ቀደም ሲልም፣ በምክትል ፕሬዚደንትነት ከመሾማቸው በፊት በተለያዩ ከፍተኛ ቦታዎች አገልግለዋል።

እአአ በ2014 የተሻሩት፣ የሙጋቤ ባለቤት ግሬስ "የZANU-PF ፓርቲን ለመገልበጥ የተለያዩ ደባዎችን ታሴራለች» ተብለው በመከሰሳቸው መሆኑም ይታወቃል።

የዚምባብዌው ፕሬዚደንት የቀድሞዋ ምክትል ፕሬዚደንት፣ አዲስ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሰረቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:56 0:00

XS
SM
MD
LG