በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ ዘጠና ሁለተኛ ዓመት ልደታቸውን ዛሬ ያከብራሉ


ሥልጣን መልቀቃቸውን በተመለከተ ግን አንዲት ፍንጭ አትታይም። ያም ሆኖ በእርሳቸውና በሃገሪቱ መፃዒ ሁኔታ ላይ ገዢው ዛኑ ፒኤፍ (Zanu-PF) ፓርቲ የተከፈለ ይመስላል።

የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ ዘጠና ሁለተኛ ዓመት ልደታቸውን ዛሬ ያከብራሉ። ሥልጣን መልቀቃቸውን በተመለከተ ግን አንዲት ፍንጭ አትታይም።

ያም ሆኖ በእርሳቸውና በሃገሪቱ መፃዒ ሁኔታ ላይ ገዢው ዛኑ ፒኤፍ (Zanu-PF) ፓርቲ የተከፈለ ይመስላል።

ሙጋቤ ሁለቱ ለሥልጣን አቆብቁበው ፓርቲው ውስጥ እየተፋጩ ናቸው ሲሉ በስም የጠቀሷቸው አንጃዎች፥ ላኮስት የተባለው በምክትል ፕሬዘዳንቱ በኤመርሰን ምናንጋዋ የሚመራው እና በባለቤታቸው በቀዳማዊት እመቤት ግሬስ የሚመራው G40 አንጃ ነው።

በተጠቀሱት ግለሰቦች ላይ እስካሁን የተወሰደ እርምጃ ግን የለም። ትናንት የቀረበውን አጭር ዜና ለማዳመጥ የድምጽ ፋይልሉን ይጫኑ።

የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ ዘጠና ሁለተኛ ዓመት ልደታቸውን ዛሬ ያከብራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:46 0:00

XS
SM
MD
LG