የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ታሪካዊ ፎቶዎች።
የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር

1
የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር የመጀመሪያው ንግግር በ ሰልማ አለባማ እአአ 1965

2
የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር(Martin Luther King, Jr.)ከራልፍ አበርናቲ ሞንተጋምሪ አለባማ ፓሊስ ጣብያ እአአ 1956

3
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ከባለቤታቸው ኮረታ (Coretta) ጋር ሞንተጋምሪ አለባማ ከፍርድ ቤት ሲወጡ እአአ 1956

4
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ከክርስትያን ኮንፈረንስ ጋር በአልባኒ ጆርጂያ ቤተክርስትያን ንግግር እየሰጡ እአአ 1962