በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ኪንግ የተናገሯቸውና በማህበራዊ ሚዲያ በርካታ ሰዎች ደጋግመው የጻፏቸው ትዊቶች

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር የመጀመሪያው ንግግር በ ሰልማ አለባማ እአአ 1965
1/13 የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር የመጀመሪያው ንግግር በ ሰልማ አለባማ እአአ 1965
የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር(Martin Luther King, Jr.)ከራልፍ አበርናቲ ሞንተጋምሪ አለባማ ፓሊስ ጣብያ እአአ 1956
2/13 የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር(Martin Luther King, Jr.)ከራልፍ አበርናቲ ሞንተጋምሪ አለባማ ፓሊስ ጣብያ እአአ 1956
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ከባለቤታቸው ኮረታ (Coretta) ጋር ሞንተጋምሪ አለባማ ከፍርድ ቤት ሲወጡ  እአአ 1956
3/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ከባለቤታቸው ኮረታ (Coretta) ጋር ሞንተጋምሪ አለባማ ከፍርድ ቤት ሲወጡ  እአአ 1956
A woman poses for a photographer in a buttercup flower field near Kibbutz Nir Yitzhak in southern Israel, just outside the Gaza Strip.
4/13 A woman poses for a photographer in a buttercup flower field near Kibbutz Nir Yitzhak in southern Israel, just outside the Gaza Strip.
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር እና ራልፍ አበርናቲ በበርሚንግሃም አለባማ እአአ 1963
5/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር እና ራልፍ አበርናቲ በበርሚንግሃም አለባማ እአአ 1963
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.) በሊንከን መሞርያል ታሪካዊውን ንግግር  "I Have a Dream" በዋሽንግተን ሲሰጥ እአአ 1963
6/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.) በሊንከን መሞርያል ታሪካዊውን ንግግር  "I Have a Dream" በዋሽንግተን ሲሰጥ እአአ 1963
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.) በሊንከን ሜሞርያል ዋሽንግተን እአአ 1963
7/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.) በሊንከን ሜሞርያል ዋሽንግተን እአአ 1963
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከኖርዌይ ኦስሎ የመጡ የባብቲስት የኖበል ሰላም ሽልማት (Nobel Peace Prize) በሚቀበሉበት ወቅት የተነሳ ፎቶ እአአ1964
8/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከኖርዌይ ኦስሎ የመጡ የባብቲስት የኖበል ሰላም ሽልማት (Nobel Peace Prize) በሚቀበሉበት ወቅት የተነሳ ፎቶ እአአ1964
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከኖርዌይ ኦስሎ የመጡ የባብቲስት የኖበል ሰላም ሽልማት (Nobel Peace Prize) በሚቀበሉበት ወቅት የተነሳ ፎቶ እአአ 1964
9/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከኖርዌይ ኦስሎ የመጡ የባብቲስት የኖበል ሰላም ሽልማት (Nobel Peace Prize) በሚቀበሉበት ወቅት የተነሳ ፎቶ እአአ 1964
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)በባልተሞር ኮንፈረንስ እአአ 1965
10/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)በባልተሞር ኮንፈረንስ እአአ 1965
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከባለቤታቸው ኮሬታ (Coretta) እና ከሰብአዊ መብ ተሟጋች ኮንስታንስ ቤከር ሞትሊ (Constance Baker Motley) በበርሚንግሃም አለባማ እአአ 1965
11/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከባለቤታቸው ኮሬታ (Coretta) እና ከሰብአዊ መብ ተሟጋች ኮንስታንስ ቤከር ሞትሊ (Constance Baker Motley) በበርሚንግሃም አለባማ እአአ 1965
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)የጂሚ ሊ ጃክሰን (Jimmy Lee Jackson) የቀብር ሥነ-ሥርአት ላይ በ ማሪዮን አለባማ እአአ 1965
12/13 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)የጂሚ ሊ ጃክሰን (Jimmy Lee Jackson) የቀብር ሥነ-ሥርአት ላይ በ ማሪዮን አለባማ እአአ 1965
እአአ 1968 የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ሬሳ ወደ ሞር ሃውስ ኮሌጅ አትላንታ ጆርጃ እየተጓዘ
13/13 እአአ 1968 የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ሬሳ ወደ ሞር ሃውስ ኮሌጅ አትላንታ ጆርጃ እየተጓዘ
Previous slide
Next slide

1. ትክክለኛውን መንገድ ለማምጣት ጊዜው አሁን ነው

"The time is always right to do what is right."

2. ጨለምተኝነት ጨለማን አያጠፋም፤ ብርሃን እንጂ! ጥላቻ ጥላቻን አያጠፋም፤ ፍቅር እንጂ

"Darkness cannot drive out darkness; only light can do that. Hate cannot drive out hate; only love can do that."

3. በአንድ ቦታ ፍትህ ሲጠፋ፤ በዓለም ዙሪያ ፍትህ ይጠፋል

"Injustice anywhere is a threat to justice everywhere."

4. ከሞትም በላይ ሞት፤ ያሰብንውን በነጻነት ሳንናገር ጽምታን መምረጥ ነው

"Our lives begin to end the day we become silent about things that matter."

​5. በፍቅር እንቆይ! ጥላቻ ብዙም የማያራምድ ሸክም ነው

"I have decided to stick with love. Hate is too great a burden to bear."

6. እምነት ማለት የደረጃውን ጫፍ ሳያዩ ሽቅብ መውጣት ነው

"Faith is taking the first step even when you don’t see the whole staircase."

ኪንግ ከፍሪደም ራይደርስ (Freedom Riders) ጋር እአአ 1961
ኪንግ ከፍሪደም ራይደርስ (Freedom Riders) ጋር እአአ 1961

​7. ይቅር ባይነት አልፎ አልፎ የምናደርገው ሳይሆን የለት ተለት የኑሮ አመለካከት ነው

"Forgiveness is not an occasional act; it is a constant attitude."

8. በህይወታችን ውስጥ ወሳኝና አስፈላጊ ጥያቄ፤ ለሌሎች ሰዎች ምን አደረግን የሚለው ነው

"Life's most persistent and urgent question is, 'What are you doing for others?''

9. ለዓለማችን ጸር ከሆኑ አስተሳሰቦች አለማወቅና ታስቦበት የሚደረግ የድንቁርና አስተሳሰብ የሚበልጥ የለም

"Nothing in the world is more dangerous than sincere ignorance and conscientious stupidity."

10. እልቁ መሳፍርት የሌላቸው ቅስም የሚሰብሩ ጉዳዮች እንዳሉ መቀበል አስፈላጊ ነው። ተስፋችን ግን ፈጽሞ ሊያልቅ አይገባውም

"We must accept finite disappointment, but never lose infinite hope."

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ብሄራዊ መታሰብያ በዋሽንግተን ዲሲ እአአ 2011
የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ብሄራዊ መታሰብያ በዋሽንግተን ዲሲ እአአ 2011

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ሰላማዊ የመብት ትግል ስትራቴጂ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

  • 16x9 Image

    ሔኖክ ሰማእግዜር

This item is part of
XS
SM
MD
LG