የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ታሪካዊ ፎቶዎች።
የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር

5
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር እና ራልፍ አበርናቲ በበርሚንግሃም አለባማ እአአ 1963

6
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.) በሊንከን መሞርያል ታሪካዊውን ንግግር "I Have a Dream" በዋሽንግተን ሲሰጥ እአአ 1963

7
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.) በሊንከን ሜሞርያል ዋሽንግተን እአአ 1963

8
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር (Martin Luther King, Jr.)ከኖርዌይ ኦስሎ የመጡ የባብቲስት የኖበል ሰላም ሽልማት (Nobel Peace Prize) በሚቀበሉበት ወቅት የተነሳ ፎቶ እአአ1964