በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌ ከተማ የባጃጅ ታክሲ ትላንት የጀመሩት የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል


የመቀሌ ባጃጅ
የመቀሌ ባጃጅ

የስምሪት መለያ ለጥፈን በምንሰራበት ጊዜ የኮንትራት ስራ ብናገኝና ወደሌላ ቦታ ብንንቀሳቀስ የትራፊክ ፖሊስ ያለቦታችሁ ተገኝታቿል በሚል ቢቀጣን መመርያው አያስጥለንም ብለዋል ትናንት።

በመቀሌ ከተማ የባጃጅ ታክሲ ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች ትላንት የጀመሩት የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ትናንት በመቀሌ ከ1500 በላይ የሚሆኑ የባጃጅ ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች መንግሥት የስምሪት መለያ እንዲለጥፉ የሚያዘውን መመርያ በመቃወም ነው አድማውን እንደምበቱ መዘገባችን ይታወሳል።

ፋይል ፎቶ - መርካቶ ባጃጅ መኪና ላይ እየተሰቀሉ
ፋይል ፎቶ - መርካቶ ባጃጅ መኪና ላይ እየተሰቀሉ

ግርማይ ገብሩ አጭር ዘገባ አድረሶናል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የመቀሌ ከተማ የባጃጅ ታክሲ ትላንት የጀመሩት የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG