በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጲያ የትራፊክ አደጋ ጨመረ

  • መለስካቸው አምሃ

በኢትዮጲያ በትራፊክ አደጋ ምክንያትከዓመት ዓመት የሚታየው የተጎጂዎች ቁጥር አሁንምእየጨመረ ነው ተባለ።

በኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ የሚገደሉና የተለያዩጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር ከመኪና ብዛት አንፃርእየቀነሰ ቢሆንም፥ ከዓመት ዓመት የሚታየው የተጎጂዎችቁጥር ግን አሁንም እየጨመረ ነው ተባለ።

በተደጋጋሚ የሚያጠፉ አሽከርካሪዎችንም፥ ከመንገድየሚያስወጣ ሕግ በቅርቡ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል።

መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ልኳል ከተያያዘው የድምጽፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG