በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የጎንደሩ ግጭት ምክንያት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ባለመፈታቱ ነው" መድረክ


ፋይል
ፋይል

መድረክ የጎንደሩን ግጭት ያስከተለው መንግሥት በህገ-መንግሥቱ አግባብ አለመስጠቱ እና ህዝቡን አለማሳመኑ ነው ይላል።

ተቃዋሚው የኢትዮጵያ ፈደራሊያዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሬ ያወጣው መግለጫ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ነው። በተለይ መንግሥት ህገ-መንግሥቱን ባለማክበሩ ተፈጠሩ ወይም ተባባሱ ባላቸው ችግሮች ላይ አተኩሯል።

በዚህ መንገድ ከጠቀሳቸው ደግሞ በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት ነው።መድረክ በመግለጫው የዜጎች ህይወት በከንቱ የጠፋው ከሕዝቡ ሲነሳ የነበረው ተገቢውን ትኩረት ባለማግኘቱ ነው ብሏል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

"የጎንደሩ ግጭት ምክንያት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ባለመፈታቱ ነው" መድረክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG