በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፊሊፒንስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፈርዲናንድ ማርኮስ አሸንፌአለሁ አሉ


ፈርዲናንድ ማርኮስ
ፈርዲናንድ ማርኮስ

የአምባገነኑ የፊሊፒንስ መሪ የፈርዲናንድ ማርኮስ ልጅ ሞክሼአቸው ፈርዲናንድ ማርኮስ በዚህ ሳምንት በተካሄደውም ምርጫ አሸንፌአለሁ ሲሉ ዛሬ አውጀዋል። ከወዲሁም ሰብዓዊ መብት፣ ዲሞክራሲ እና የህግ የበላይነትን እንዲያስከብሩ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል።

ማርኮስ ጁኒየር ይፋ በይፋ ባልታወጀው የድምጽ ቆጠራ ከሰላሳ አንድ ሚሊዮን በላይ ያገኙ ሲሆን ለምክትል ፕሬዚዳንትነት አብረዋቸው የተወዳደሩት የተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ልጅ ሳራ ዱቴርቴም ማሸነፋቸው ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG